ይብላኝልን ለኛ!!
እድሜ የጠገቡ ከርሳቸው የሞላ
ስላጣን የጣማቸው ተኝቶ ሚበላ
ስብ የደፈናቸው ጮማው ተጥለቅልቆ
ወቶ እየታየ ላባቸው ተጨምቆ
ሀሳባ የለማቸው ምን ጎደለባቸው
ተሰብስቦ በልቶ
የሀገር ላብ ጠጥቶ
በህዝብ ረሀብ ረክቶ
ተንፈላሶ ይተኛ
ይብላኝልን ለኛ
ሆነን ለቀረነው የረሀብ ሱሰኛ።
ይብላኝልን ለኛ!!
እድሜ የጠገቡ ከርሳቸው የሞላ
ስላጣን የጣማቸው ተኝቶ ሚበላ
ስብ የደፈናቸው ጮማው ተጥለቅልቆ
ወቶ እየታየ ላባቸው ተጨምቆ
ሀሳባ የለማቸው ምን ጎደለባቸው
ተሰብስቦ በልቶ
የሀገር ላብ ጠጥቶ
በህዝብ ረሀብ ረክቶ
ተንፈላሶ ይተኛ
ይብላኝልን ለኛ
ሆነን ለቀረነው የረሀብ ሱሰኛ።